admin

admin

የድንበር አካባቢ ጠንካራ ማህበራዊ ትስስር ለአርብቶ አደሩ ሁለንተናዊ ብልጽግና !

ዛሬ በኢትዮጵያ “FAO” አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው በአርብቶ-አደሩ የጋራ ተጠቃሚነት ላይ የሚመክር መድረክ ላይ በዩጋንዳ ካምፓላ በመገኘት በድንበር አካባቢ የሚገኙ አርብቶ አደሮችን ህይወት በዘላቂነት መቀየር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከኢትዮጵያ፣ደቡብ ሱዳን፣ ኬኒያ እና ከዩጋንዳ የመንግስት አመራሮች እንዲሁም ከ IGAD እና ከ“FAO” ተወካዮች…

ደቡብ አትዮጵያ ክልል በኩታ ገጠም እረሻ

እንደ ደቡብ አትዮጵያ ክልል በኩታ ገጠም እረሻ የመኸር አዝመራ ወቅት በሰፋፊ እርሻ ላይ በወላይታ፤ በጋሞ፤ በጎፋ፤ በአሪ፤ በቡርጂ እንድሁም በደቡብ ኦሞ እና በለሎችም ዞኖች በስፋት ተሰርቷል፡፡ ዛሬ በታየው የወላይታ ዞን በሩዝ ለመጀመሪያ ጊዜ እና በስንዴ በስፋት የተገኘው ስኬት በሁሉም አከባቢዎች…

አርቆና አልቆ ማየት!

ዛሬ ክልላዊ 2ኛ ዙር ሥልጠና የመስክ ጉብኝ በወላይታ ዞን፣ ቦዲቲ ከተማ የተደረገ ልምድ ልውውጥ ይሄን ይመስላል!!!